አገኘሁ ተሻገር ወያኔ በቅኝ ግዛት ሊይዘን ጦርነት አውጆብናል አለ::
አማሮች የሰው ምክር የምትሰሙ ከሆነ በሠላም እጃችሁን በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ስጡ ::ገንዘብ አዋጡልኝ ማለት ዝም ብሎ ለማጭበርበር ነው፡፡ የትግራይ መከላከያ መሬቱን አስመልሶ አያቆምም:: በባሕር ዳር አድርጎ ወደ አዲስ እና ወደ አሥመራ ይቀጥላል::
Connect the dots to understand the message
Re: ሰበር ዜና :አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የአማራ ክልል ባለሥልጣኖች ወደ አዲስ አበባ ሸሹ
ዓብይ እና ቡችሎቹ አረ ድረሱልን እያሉ ነው:: IT IS TOO LATE NOW.THE GAME IS OVER.YOU BETTER SURRENDER!


Re: ሰበር ዜና :አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የአማራ ክልል ባለሥልጣኖች ወደ አዲስ አበባ ሸሹ
የአማራ ሚሊሻ ከ TDF ጋር ለተደረገው ከባድ ውግያ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነው ቅድመ-ዝግጅት "እጅ ወደ ላይ ስልጠና "ስለወሰደ እጅ ለመሰጠት ምንም አልተቸገረም

