ነገረ ትህነግ፦ ሲሞት ገደልኩ! ፈርጥጦ ሲሮጥ ፥ ቦታ አስለቀኩ ፥ ሲማረክ ፥ ማረኩ ፥ መቼም ምላስ አይሞት
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
የራሱን ሚሊሻ አግበስብሶ ማረኩ ያለው ወንበዴ ምርኮኛውን አስመዝግብ ተብሎ በቀይ መስቀል ተጠይቆ ግራ ተጋብቱኣል
ነገረ ትህነግ፦ ሲሞት ገደልኩ! ፈርጥጦ ሲሮጥ ፥ ቦታ አስለቀኩ ፥ ሲማረክ ፥ ማረኩ ፥ መቼም ምላስ አይሞት
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የራሱን ሚሊሻ አግበስብሶ ማረኩ ያለው ወንበዴ ምርኮኛውን አስመዝግብ ተብሎ በቀይ መስቀል ተጠይቆ ግራ ተጋብቱኣል
በትግራይ ክልል የንፁሃን ሞትና ስደት ተባብሶ ቀጥሏል
• የመንግስት ደጋፊዎች ነበራችሁ የተባሉ ነዋሪዎች በአደባባይ እየተገደሉ ነው
• የትግራይ ዲሞክራሲዊ ፓርቲ ከ20 በላይ አባሎቼ ተገድለውብኛል ብሏል
• በራያ አዘቦ አካባቢ ከ50 በላይ የራያ ተወላጆች መገደላቸው ተገልጿል
• ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ክልሉን ለቀው በእግራቸው ደሴ ገብተዋል
• የትግራይ ወጣቶች ወደ ጎረቤት አገራት እየተሰደዱ ነው ተብሏል
መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም በማወጅ መከላከያ ሰራዊቱን ከትግራይ ማስወጣቱን ተከትሎ ወደ መቀሌ ከተማ የገባው የትግራይ ታጣቂ ኃይል፣ በክልሉ የሚኖሩ ንፁሃንን “የመንግስት ደጋፊዎች ነበራችሁ” በሚል እየገደለ እንደሚገኝ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡
የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፤ መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አድርጎ መቀሌን ለቆ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በከተማዋ በአደባባይ ንፁሃን እየተገደሉ ነው፡፡
መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻውን ከመጀመሩ በፊት ከህውኃት አመራሮች ጋር ነገሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፈፀም ተደጋጋሚ ሙከራ ማድረጉን ያስታወሱት ዶ/ር አረጋዊ፤ በተለያዩ ጊዜያት የአገር ሽማግሌዎችን በመላክ ለሰላም ያለውን ፍላጎት ያሳየ ቢሆንም የህውኃት አመራሮች ለሰላም የተዘረጋውን የመንግስት እጅ በማጠፍ፣ ሽብርና ጦርነትን መርጠዋል- ብለዋል፡፡ መንግስት በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ለማረጋጋትና በህውኃት አመራሮች የፈራረሰችውን ትግራይን መልሶ ለመገንባትና የዜጎችን ህይወት ከአደጋ ለመታደግ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቢቆይም የተወሰኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ከታጣቂ ሃይሎች ጋር በማበር፣ ተደጋጋሚ ችግሮችን በመፍጠራቸው መንግስት የመከላከያ ሃይሉን ከመቀሌ ከተማ ለማስወጣት መገደዱን ተናግረዋል፡፡ የመንግስት መከላከያ ሃይል መቀሌን ለቆ ቢወጣም፣ በሌሎች የትግራይ ክልሎች ውስጥ አሁንም እንደሚገኝና ህዝቡን ከአደጋ የመጠበቅ ስራውን እየሰራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡
የትግራይ ህዝብ ከአራት አቅጣጫ በሚመጣ ጉዳት እየተጎዳ ነው ያሉት ዶ/ር አረጋዊ፤ በአሸባሪው ታጣቂ ሃይል የሚደርስበት ስቃይ ሞትና ስደት ማብቂያው ያሳስባል ብለዋል፡፡ ህዝቡ በጦርነት፣ በረሃብና በስደት እየተሰቃየ መሆኑን ጠቁመው፤ በርካታ የትግራይ ወጣቶች ወደ አፋር ኤርትራና ሱዳን እየተሰደዱ ናቸው-ብለዋል፡፡
ታጣቂ ሃይሉ “የመንግስት ደጋፊዎች ነበራችሁ” በሚላቸው ወገኖች ላይ በአደባባይ ኢ-ሰብአዊ የሆነ የግድያ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጠቆሙት የፓርቲው ሊቀመንበር፤ ለዚህም እምብዛ የተባለው ተወዳጅ አርቲስት ላይ የተፈጸመው ዘግናኝ ወንጀል ማሳያ ነው ብለዋል፡፡
ወጣቱ አርቲስት “ከመንግስት ሃይሎች ጋር ሰርተሃል” በሚል ሰበብ በአሸባሪ ሃይሎች በጩቤ ታርዶ ከተገደለ በኋላ አስክሬኑን ለጅቦች እንዲሰጥ መጣሉን የተናገሩት ዶ/ር አረጋዊ፤ ይህን ሁኔታ ለመቀበልና ለማየት ያልቻሉ የአካባቢው ሰዎች አስክሬኑን ከወደቀበት አንስተው መቅበራቸውንና በዚህ ሳቢያም ከፍተኛ ዋጋ መክፈላቸውን ገልፀዋል፡፡
በተጨማሪም በሽሬ ከተማ ከ300 በላይ ኤርትራውያን ስደተኞች መገደላቸውን አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዘግቧል!