Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: ሲቪል ልብስ በመልበስ ሾልኮው አላማጣ የገቡ የኣሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች ተደመሰሱ!!!!

Post by Ejersa » 11 Jul 2021, 18:39

ኣምስት የኣሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች በሲቪል ልብስ ሾልኮው በመግባት ኣላማጣ ከተማን በቶክስ ለማሸበር ሙከራ ኣድርገው ነበር። ከደቂቃዎች የተኩስ ልውውጥ በኋላ ሁለቱ ወዲያው ሲገደሉ ሶስቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል።