Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42732
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ባንዳዎች የተበላ እቁብ

Post by Horus » 11 Jul 2021, 16:24


እሱም በልመና ያሜሪካ ስንዴ ውስጥ የጦር መሳሪያ ለመደበቅ መሞከር!! ያ የመለስና የካርተር እቁብ ነበር ፣ ተበልቷል !!!
ኢትዮጵያ እያንዳንዱ የጭነት መኪና በኤክስ ራይ እስካነር ራጅ በመሰድ ፈትሾ ማራገፋና የምዕራብ ሰላዮችን ቃሊቲ ማጎር ነው !! ልብ አድርጉ፣ መሳሪያዎቹ እይተፋቱ ተሰባብረው ነው ስልቻ ወስጥ ሚደበቁት፣ ራሱ መኪናውን ቀደው ዌልድ በማድረግ ሁሉ ያስገባሉ ። ስለዚህ ከፍተኛ ፎሬንሲክ ጥበብ ሁሉ ተጠቀሙ !!