Page 1 of 1

ኤርሚያስ ለገሠ እኔ ለተጨነኩበት ጥያቄ (በጥያቄ መልክ በውስጤ ሲመላለስ ለነበረው ጉዳይ) ዛሬ መልስ ሠጠ

Posted: 11 Jul 2021, 14:37
by AbebeB
  • ኤርሚያስ ለገሠ በልቅ፣ ጥላቻና ባለጌ አነጋገሩ የታወቀ እና በሚጠላው የኦሮሞ ሕዝብ ስም በተደራጀ አገልጋይ ድርጅት ውስጥ ውታፍ ነቃይ የነበረ ሲሆን ኦሮሞን እንዲህ የሚያማርረው ለምን ይሆን እያልኩ አስብ ነበር፡፡
  • ነገር ግን ጉራጌ አባቱን ተሠዋ ሳይሆን ተወገደ እያለ የገለጸበት ምክንያት አባቱ ከኦሮሚያ ተፈናቅሎ ወደ ሌላ ቦታ ሄዶ በመሞቱ ያቄሜ መሆኑን በገደምዳሜ መግለጹ ለጥያቄዬ ከእስከ አሁኖቹ የተሻለ መልስ ሆኖኛል፡፡
  • የኤርሚያስ ና ሌላኛውን በቀቀን ለመስማት የዛሬ ወሬያቸውን ማዳመጥ ነው፡፡
  • ልጆች አጨብጭቡ!