- ኤርሚያስ ለገሠ በልቅ፣ ጥላቻና ባለጌ አነጋገሩ የታወቀ እና በሚጠላው የኦሮሞ ሕዝብ ስም በተደራጀ አገልጋይ ድርጅት ውስጥ ውታፍ ነቃይ የነበረ ሲሆን ኦሮሞን እንዲህ የሚያማርረው ለምን ይሆን እያልኩ አስብ ነበር፡፡
- ነገር ግን ጉራጌ አባቱን ተሠዋ ሳይሆን ተወገደ እያለ የገለጸበት ምክንያት አባቱ ከኦሮሚያ ተፈናቅሎ ወደ ሌላ ቦታ ሄዶ በመሞቱ ያቄሜ መሆኑን በገደምዳሜ መግለጹ ለጥያቄዬ ከእስከ አሁኖቹ የተሻለ መልስ ሆኖኛል፡፡
- የኤርሚያስ ና ሌላኛውን በቀቀን ለመስማት የዛሬ ወሬያቸውን ማዳመጥ ነው፡፡
- ልጆች አጨብጭቡ!