Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የቀድሞው ምርኮኛው ሱሌይማን ደደፎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

Posted: 11 Jul 2021, 12:02
by Thomas H
በቁሙ ነው የሞተው:: ትላንትና ስለአማራው ምኒልክ የፃፈውን እና ዛሬ ደግሞ ስለ ወልቃይት የፃፈውን እዩት:: ገና ለገና ውጭ ጉዳይ በአማሮች ስለተያዘ እና ከ30 በላይ ኤምባሲዎች ስለሚዘጉ ከአምባሳደርነት ላለመነሳት ነፍጠኞችን አስደስቶ በአምባሰደርነቱ ለመቀጠል ነው ይሄን የፃፈው አይ የሰው ልጅ ዝቅጠት::

ሱሌይማን ዛሬ


















ሱሌይማን ትላንትና