Page 1 of 1

ለማስታወስ ያህል ጊንጪ ላይ ህዝባዊ አመፅ የጀመረው ኢህአዴግ የወቅቱን ምርጫ በ 100% አሽንፊያለው ባለ ማግስት ነበር።

Posted: 11 Jul 2021, 07:07
by sarcasm
ለማስታወስ ያህል ጊንጪ ላይ ህዝባዊ አመፅ የጀመረው ኢህአዴግ የወቅቱን ምርጫ በ 100% አሽንፊያለው ባለ ማግስት ነበር።

በወቅቱ ፕ/ር መርጋ በቃናም አሁን ወ/ሪት ብርቱካን የምትለንን ሲል ነበር።

ለዘመናት መንገዳችንን መቀየር ያልቻልን "ታጥቦ ጪቃ ፥ አድሮ ቃሪያ " ነን ለማለት ያህል ነው።

ነገ የሚሆነውን አብረን እናያለን።
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...