Page 1 of 1

የትግራይ መከላከያ ጦር አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 10 Jul 2021, 16:42
by Thomas H
የመከላከያ ሃይላችንን ሞራል ለመጠበቅ ሲባል እንደነዚህ ዓይነት ምርኮኞችን ለሕዝብ አናሳይም ብሏል የትግራይ መከላከያ

የአማራ ኮማንዶ ! እነዚህ የመጨረሻው ደጀን ናቸው :: ከእነዚህ በኋላ አማራ የሚዋጋ የሰው ኃይል የለውም:: ወጣቱ ፋኖ ትግራይ ውስጥ ማዳበሪያ ሆኗል



Re: የትግራይ መከላከያ ጦር አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 10 Jul 2021, 17:00
by Abere
እነኝህ እኮ ናቸው ቀበቶ አስፈትተው ዖፈ ሰማያት የወያኔን ኮማንዶ የመረኩት ወልቃያት ሁመራ ላይ። ቀልቅድሽን ለቀቅ ቀበቶሽን ጠበቅ ማድረገ ነው - ቶማስ ዘዐድዋ።

Re: የትግራይ መከላከያ ጦር አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 10 Jul 2021, 18:17
by Fed_Up
እንደ "ቃ" ያአለ ጠጂ አተላ እያንኮራትቱ እስር ቤት የተወረወረው አቦይ እቡድ ስብሃት ነጋ ይህንን እድል በስጠው ... እኩዬቹ ነፍጥ እንግበው ይዋደቃሉ እሱ ደግሞ አደይ "ብርጭቆ" ጠጂ ቤት ጋን ስር ተደብቆ ተገኘ ... ማፈሪያ እብድ... ምጽፅፅፅፅ::