Page 1 of 1

ይገርማል ! ሁለቱ የወያኔ አቀንቃኝ youtubers ከአየር ላይ አብይ አስወገዳቸው!!

Posted: 10 Jul 2021, 16:01
by Abaymado
በጣም ተመልካች የነበረው Ethioforum የተባለው youtube ከጠፋ ሳምንታት አልፎታል:: እንደሚባለው የዚህ youtube ባለቤት ሳይደበደብ አልቀረም:: እርግጥ እህ youtube ሲበዛ የወያኔ አፍቃሪ :ነበር:: ይህ ከሁለት ሳምንት በፊት የመጨረሻው ዘገባ ነበር



ሌላው youtube ደሞ Awlo media ነው:: ይህ እንኩዋን በመጠኑም ወያኔነት ቀነስ ይል ነበር :: ይህ youtube ከጠፋ ሳምንት ሆኖታል::

ይህ ከሳምንት በፊት የመጨረሻው ዘገባ ነበር


Re: ይገርማል ! ሁለቱ የወያኔ አቀንቃኝ youtubers ከአየር ላይ አብይ አስወገዳቸው!!

Posted: 10 Jul 2021, 16:08
by Fed_Up
ኢትዮጵያን ሳያፈርሱ ራሳቸው ፈረሱ? ምጽፅፅፅፅፅ