Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በአገር ውስጥ የሚኖሩ ግብፃዊያንን ( ትግሬ-ወያኔ ፣ኦነግ፣ ግሙዝ) ማን ይዳኛቸው?የፀጥታው ምክር ቤት ወይስ መከላከያ?

Post by Abere » 10 Jul 2021, 14:23

በአገር ውስጥ የሚኖሩ ግብፃዊያንን ( ትግሬ-ወያኔ ፣ኦነግ፣ ግሙዝ) ማን ይዳኛቸው?የፀጥታው ምክር ቤት ወይስ መከላከያ? መልሳችን የፀጥታው ምክር ቤት እንዳይሆን እንኳን ለጥጃ ለኮርማዋ ግብፅ አቅምሽ ለዚህ አልደረሰም ጉዳይሽን እዛው በአፍሪካ በሰፈርሽ ጨርሽ ተባለች። መከላከያ ብለን መልስ ለመስጠትም ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት ዓይነት ነው - መከላከያው ውስጥም የአገር ውስጥ ግብፃዊያን ኦነጎች አሉ፤ የትግሬ-ወያኔ አበልጆችም አሉ። ስለዚህ መልስ የሌለው ጥያቄ ይመስላል።ስለዚህ መልሱ በጥልቀት እና በስፋት ሊታሰብበት ይገባል። አፋጣኝ ምላሽ ሊሆን ይገባዋል። Until a longlisting response is delivered, the emergency response to these domestic Egyptian by Amhara Fano is amazing and all genuine Ethiopians should support them.