Page 1 of 1

ትግራይዬ - ደረስሽ ወይ ስንዴና በቆሎው?

Posted: 10 Jul 2021, 11:34
by Selam/
ትግራይዬ ለምን ሁሌ ታሰድቢናለሽ?


አጥተሽ ልመና፣ ወዝተሽ ሸረኛ
ጠምቶሽ ነፍጠኛ፣ ሰክረሽ ጉረኛ
ሲኖርሽ ደመኛ፣ ስታጪ ቀማኛ
ተራቁተሽ እከክ፣ ተላብሰሽ ፎከት
ሲወዱሽ ትቢት፣ ሲርቁሽ ቁጭት
ስትጠግቢ ጮኸሽ፣ ስታጪ አልቅሰሽ
ሲያጎርሱሽ ነክሰሽ፣ ሲረሱሽ ከሰሽ
በመንፈስ ታውክሽ፣ በእርግማን ታሰርሽ