Page 1 of 1

አሸባሪው ወያኔና ደጋፊዎቹ ውሻም ቀንድ አውጣም ናቸው!!!!

Posted: 10 Jul 2021, 09:40
by Ejersa
ውሻ ጭንቅላቱን ከፍና ዝቅ እያደረገ ሲጮህ ጅራቱን ወዲያና ወዲህ ያወዛውዛል። ወያኔ አፉን ሲከፍትና ሲጮህ ደጋፊዎቹ ፋታ የተገኘ ይመስላቸውና እንደ ጅራት ውን ውን ማለት ይጀምራሉ። ወያኔ የውሻው ጭንቅላት ሲሆን ደጋፊዎቹ ደግሞ ጅራቱ ይሆናሉ - የውሻው ጭንቅላትና ጅራት ! በቃ ሲደመሩ ውሻ ናቸው!! ደጋፊዎቹማ ሌላም ባህሪ የተላበሱ ናቸው።

የቀንዳውጣ ባህሪ ! ቀንድ አውጣ ዙሪያው የተመቸው ሲመስለው አንገቱን ከደበቀበት ሼል ውስጥ መዞ ወደ ውጪ ያወጣዋል ፤ የሆነ ኮሽታ ሲሰማና ስጋት ሲገባው ደግሞ ተመልሶ ወደ ሼሉ ይገባል። :mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: አሸባሪው ወያኔና ደጋፊዎቹ ውሻም ቀንድ አውጣም ናቸው!!!!

Posted: 10 Jul 2021, 09:45
by Hameddibewoyane
:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
10 Jul 2021, 09:40