Page 1 of 1

ትግራይዬ - ደረስሽ ወይ ስንዴና በቆሎው?

Posted: 10 Jul 2021, 07:13
by Selam/
ትግራይዬ ለምን ሁሌ ታሰድቢናለሽ?

ስትጠግቢ ጮኸሽ፣ ስታጪ አልቅሰሽ
ሲያጎርሱሽ ነክሰሽ፣ ሲረሱሽ ከሰሽ
ጠምቶሽ ነፍጠኛ፣ ሰክረሽ ጉረኛ
ሲኖርሽ ደበኛ፣ ስታጪ ቀማኛ
አመድ መስለሽ ልመና፣ ሞራ ለብሰሽ ፈተና
ተራቁተሽ እከክ፣ ተላብሰሽ ፎከት
ሲወዱሽ ትቢት፣ ሲርቁሽ ቁጭት።

ምን አይነት መንፈስና እርግማን ውስጥሽ ገባ?