Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ከፊንፊኔ 159 ኪሎሜትር ላይ የምትገኘው "ድሬ እንጪኒ" በመባል የምትታወቀው ከተማ ነፃ ወጣች

Posted: 09 Jul 2021, 21:07
by Thomas H
Abdisa Defar Gadaa
20h ·
WBO - ከፊንፊኔ 159 ኪሎሜትር ላይ የምትገኘው "ድሬ እንጪኒ" በመባል ምትታወቀውን ከተማ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱ ታውቋል። ህዝቡም ከፍተኛ አቀባበል እያረገለት ነው..::
4Kilo የምትገኙ የመንግስት አካላት... ካሁን ለመፈርጠጥ ሻንጣችሁን እንድታዘጋጁ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን