Page 1 of 1
Amazing: ለአርአያ ተስፋማርያም ሕክምና እርዳታ ተጠየቀ
Posted: 08 Jul 2021, 22:33
by Thomas H
GoFundMe or GoFraudMe ?

Re: Amazing: ለአርአያ ተስፋማርያም ሕክምና እርዳታ ተጠየቀ
Posted: 10 Jul 2021, 11:21
by Thomas H
የሚገርመው ደግሞ በዚህ መፅሐፍ ውስጥ የሚከተለው ታሪክ ተዘግቧል
''ደብረፅዮን በጦርነት ቆስሎ ሞቷል። አንገቱን ቆርጠው ለብቻው ሌላው የሰውነቱ አካል ደግሞ ሌላ ቦታ ነው የቀበሩት....'' ብሎ ስለ ደብረፅዮን አሟሟት በዚህ መፅሐፍ ተተርኳል::
Re: Amazing: ለአርአያ ተስፋማርያም ሕክምና እርዳታ ተጠየቀ
Posted: 10 Jul 2021, 17:40
by Thomas H
ብዙ ሰዎች የተዘረፈው የአርአያ 1.5 ሚሊዮን ብር ይገኛል ብለው ገምተዋል ምክንያቱም አርአያ የገደላቸው ደብረጽፅዮን እና ሞንጆሪኖም ተገኝተዋልና