Page 1 of 1

የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነጋሶ

Posted: 08 Jul 2021, 19:43
by sarcasm
ዜሬ አብዛኛውን የኢትዮ-አማሮችን ሚዲያዎች ስምቻለሁ። ሁሉም ልባል በሚቻልበት ደረጀ የወልቃይት ጉዳይ ከአማራ አልፎ የሀገር ጉዳይ ለማድረግ ሲጥሩ ተመልክቻለሁ። ይሄ በፍጹም ተቀባይነት የለውም።

የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም።

ሕግ ማስከበር በሚል ተልካሻ ምክንያት የትግራይ ክልል ግዛት አካል የሆነውን መሬት መውረራቸው ሳያንስ ጉዳዩን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ለማድረግ መሞከር ቅጥፈት ነው።

Please wait, video is loading...

Re: የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነ

Posted: 08 Jul 2021, 19:48
by sebdoyeley
Trust me we will be there.to pay a visit to the agame qomal.
remember you hurt us so much in your heydays,
now it is our time to pay you back your hand.
I am sure you are going to love it. when that day come expect us. :P
sarcasm wrote:
08 Jul 2021, 19:43
ዜሬ አብዛኛውን የኢትዮ-አማሮችን ሚዲያዎች ስምቻለሁ። ሁሉም ልባል በሚቻልበት ደረጀ የወልቃይት ጉዳይ ከአማራ አልፎ የሀገር ጉዳይ ለማድረግ ሲጥሩ ተመልክቻለሁ። ይሄ በፍጹም ተቀባይነት የለውም።

የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም።

ሕግ ማስከበር በሚል ተልካሻ ምክንያት የትግራይ ክልል ግዛት አካል የሆነውን መሬት መውረራቸው ሳያንስ ጉዳዩን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ለማድረግ መሞከር ቅጥፈት ነው።

Please wait, video is loading...

Re: የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነ

Posted: 09 Jul 2021, 07:44
by sarcasm
የወልቃይት፣ሁመራና ራያ የአማራ ክልልና የትግራይ ክልል ጉዳይ እንጂ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጉዳይ አይደለም። እንዴት ተብሎ?
ሁለቱም ፌዴሬሽኑ ውስጥ ያሉ ክልሎች ናቸው። ትግራይ ትሂድ እንደተባለው ሄዳ ከሆነ ንገሩን።
Please wait, video is loading...

Re: የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነ

Posted: 09 Jul 2021, 20:12
by sarcasm
ወልቃይትን የጦቢያ ጉዳይ አድርጎ የማቅረብ ነገር ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም #ወልቃይት የ ተጋሩ #ፍንፍኔ የ ኦሮሞ ነው!Kanuma!
Please wait, video is loading...

Re: የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነ

Posted: 10 Jul 2021, 10:21
by sarcasm
ሽመልስ አብዲሳ በቁማር ጆከር ሲስብ

አማራና ትግራይ ሲለጣለጡ እነ ሺሜ በሬ ይመድቡና አፋር ክልል ዳር ቆመው ፈታ

Re: የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነ

Posted: 11 Jul 2021, 10:08
by sarcasm
"እኔ ሰራዊቴን ከትግራይ ኣስወጥቻለሁ። የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ግን እኔን ኣይታዘዙኝም" አቢይ ኣሕመድ ለUN ባለስልጣን

Re: የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነ

Posted: 11 Jul 2021, 20:23
by sarcasm

Re: የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም - ፈይሶ ከዲር ነ

Posted: 30 Oct 2021, 06:42
by sarcasm
sarcasm wrote:
08 Jul 2021, 19:43
ዜሬ አብዛኛውን የኢትዮ-አማሮችን ሚዲያዎች ስምቻለሁ። ሁሉም ልባል በሚቻልበት ደረጀ የወልቃይት ጉዳይ ከአማራ አልፎ የሀገር ጉዳይ ለማድረግ ሲጥሩ ተመልክቻለሁ። ይሄ በፍጹም ተቀባይነት የለውም።

የወልቃይት ጉዳይ የአማራና የአማራ ብቻ ነው። ሌላው ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ተሰልፎ ወንድሙ የሆነውን የትግራይ ሕዝብ የሚወገበት ምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት የለም።
ENDF has no sound reason to fight against TDF's struggle to ensure respect of constitutional boundaries.