Page 1 of 1

ወደ መቀሌ እና ሰመራ ይጓዙ የነበሩ የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) የጭነት ተሽከርካሪዎች ከሰሜን ወሎ እንዲመለሱ ተደረጉ - Ethiopia Insider

Posted: 08 Jul 2021, 18:28
by sarcasm
የእርዳታ እህል ጭነው ወደ መቀሌ እና ሰመራ ከተሞች ሲጓዙ ነበሩ የተባሉ የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) ዘጠኝ የጭነት ተሽከርካሪዎች፤ ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወደመጡበት እንዲመለሱ መደረጋቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ፤ ፍላቂት ገርገራ ከተማ ለሶስት ቀናት እንዲቆሙ ተደርገው የነበሩት ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት እንዲመለሱ የተደረገው በአካባቢው ያለው ህዝብ “አላሳልፍም” በማለቱ በመሆኑ ባለስልጣናቱ ገልጸዋል።

የመቄት ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ በሪሁን ተረፈ፤ የWFP መለያ የለጠፉ ተሽከርካሪዎች ወደ ወረዳቸው የደረሱት ከትናንት በስቲያ መሆኑ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ተሽከርካሪዎቹ የወረዳው ዋና ከተማ በሆነችው ፍላቂት ገርገራ እንዲቆሙ የተደረገው፤ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሽከርካሪዎቹን “ማገት ስለፈለገ ነው” ብለዋል።

“የሚያልፈው [ተሽከርካሪ] ‘ተገቢነት የለውም የሚል ስሜት ስለነበር፤ በእኛ ጸጥታ መዋቅር ‘መኪናዎቹ ደህንነታቸው ይጠበቅ’ ብለን አስቁመን አስጠብቀናቸዋል” ሲሉ የወረዳው አስተዳዳሪ ከትላንት በስቲያ በአካባቢያቸው የተከሰተውን አስረድተዋል። “[ተሽከርካሪዎቹ] ማለፍ አይችሉም፤ ህዝቡ አያሳልፋቸውም፤ አደጋ ይደርስባቸዋል” ሲሉም በወቅቱ በአካባቢው ነዋሪ ዘንድ የታየውን ስሜት ገልጸውታል።

የአካባቢው ወጣቶች በተሽከርካሪዎቹ የተጫነው እርዳታ፤ እዚያው መቄት ወረዳ ላሉ “ተፈናቃዮች ይከፋፈል” በሚል የጭነት መኪናዎቹን “አናሳልፍም” ማለታቸውን
አቶ በሪሁን ተናግረዋል። በወጣቱ ዘንድ “በክልሉ የተፈናቀለ ህዝብ እያለ ለምንድን ነው ለአንድ ክልል ህዝብ ብቻ የሚረዳው? የዓለም አቀፍ ከሆነ ሁሉንም ህዝብ መመልከት አለበት የሚል በጣም የወጣ ጽንፍ አለ” ሲሉ የወረዳው አስተዳዳሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አብራርተዋል።

Continue reading https://ethiopiainsider.com/2021/3906/

Re: ወደ መቀሌ እና ሰመራ ይጓዙ የነበሩ የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) የጭነት ተሽከርካሪዎች ከሰሜን ወሎ እንዲመለሱ ተደረጉ - Ethiopia Insider

Posted: 08 Jul 2021, 18:50
by sesame
Well Agame, that is your future. Even if the government allows it, the people will not. You have to expect that kind of blockade to continue until you Agames get it.

Re: ወደ መቀሌ እና ሰመራ ይጓዙ የነበሩ የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) የጭነት ተሽከርካሪዎች ከሰሜን ወሎ እንዲመለሱ ተደረጉ - Ethiopia Insider

Posted: 08 Jul 2021, 19:18
by quindibu
:roll: :roll:

You went back to your crying that soon after the 'stunning military victory'? I hate to say, I told you so! :P

I thought your rag tag militia would chase the Amharas and Eritreans to the gate of hell, at least according to your big-mouth leaders.

But alas, behind Agames hollow cowardly big talk, your parasitic nature always impels you to look for a savior...........

ትግራይ ሰብ እኔኤዋ! (ትግራይ ሰው አላት!) :P