Page 1 of 1

የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና (The Philosophy of A Victorious Ethiopia)!

Posted: 08 Jul 2021, 14:34
by Horus
ይህ መፈክር ከቃላት በላይ ነው። ልማት፣ ብልጽኛ፣ እድገት፣ ነጻነት፣ መደመር ፣ ምርጫ፣ አረንጓዴ መሬት፣ ዴሞክራሲ ወዘተ ሁሉም የኢትየዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና አካላት ናቸው። የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና እጅግ ግዙፍ፣ ሁልአቀፍ የኢትዮጵያን የዛሬና ወደፊት አጀንዳ አምቆ የያዘ ታላቅ ጽንሰ ነገር፣ ጽንሰ ሃሳብ ነው ። የኢትዮጵያ ታላቅነት መፈክር የኢትዮጵያ አሸናፊነት ይባላል !!




Re: የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና (The Philosophy of Victorious Ethiopia)!

Posted: 08 Jul 2021, 15:04
by Horus
ኢትዮጵያ አሸናፊ !!




Re: የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና (The Philosophy of A Victorious Ethiopia)!

Posted: 08 Jul 2021, 15:54
by Horus
AFRICAN SOLUTION FOR AFRICAN PROBLEMS ... CASE CLOSED

Thank you Russia for telling Egypt to chill out !!!!


Re: የኢትዮጵያ አሸናፊነት ፍልስፍና (The Philosophy of A Victorious Ethiopia)!

Posted: 08 Jul 2021, 16:23
by Horus