Page 1 of 1

ግብጽ የኮ/ል አብይን የአባይ ግድብን እየሞላሁ ነው ስጦሎጂ ለፖለቲካ ፍጆታ እንጂ ግድቡ በተጨባጭ እየተሞላ አይደለም በማለት አጋለጠች እኮ፡፡

Posted: 08 Jul 2021, 09:59
by AbebeB
  • አጅሬው የአማራ መንግስት መሪ ግድብ እየሞላሁ ነው እያለ ሲያቅራራ ግብጽ እንደት ዝም አለች፣ ያ ሁሉ የውትድርና ልምምድ ጋጋታዋ የት ገባ እያልኩ ነበር፡፡

  • እኔ እኮ ማመን አቅቶኝ ነበር፡፡
  • ለካስ አጅሬው ኮ/ል የለመደውን በውስጥ ተዋውሎ ለፖለቲካ ፍጆታ ሕዝብን በሚዲያ እያታለለ ነው፡፡

  • በውሸት አጨበርብሮ የመኖር ዘመን በማብቃቱ አማራን ኑሮ አልቀናውም፡፡