Mereja.Forum
Skip to content
Search
Advanced search
Quick links
Unanswered topics
Active topics
Search
The team
FAQ
Login
Register
Board index
Ethiopian News & Opinion
Search
Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
AbebeB
Member+
Posts:
7694
Joined:
15 Oct 2016, 10:31
ግብጽ የኮ/ል አብይን የአባይ ግድብን እየሞላሁ ነው ስጦሎጂ ለፖለቲካ ፍጆታ እንጂ ግድቡ በተጨባጭ እየተሞላ አይደለም በማለት አጋለጠች እኮ፡፡
Report this post
Quote
Post
by
AbebeB
»
08 Jul 2021, 09:59
አጅሬው የአማራ መንግስት መሪ ግድብ እየሞላሁ ነው እያለ ሲያቅራራ ግብጽ እንደት ዝም አለች፣ ያ ሁሉ የውትድርና ልምምድ ጋጋታዋ የት ገባ እያልኩ ነበር፡፡
እኔ እኮ ማመን አቅቶኝ ነበር፡፡
ለካስ አጅሬው ኮ/ል የለመደውን በውስጥ ተዋውሎ ለፖለቲካ ፍጆታ ሕዝብን በሚዲያ እያታለለ ነው፡፡
በውሸት አጨበርብሮ የመኖር ዘመን በማብቃቱ አማራን ኑሮ አልቀናውም፡፡
Top
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
Return to “Ethiopian News & Opinion”
Jump to
Ethiopian News & Opinion
Open Forum
Current Affairs