Page 1 of 1

Ethio 360:- ሀብታሙ አያሌው ብቻውን ዩቲዩብ ተቆጣጥሮ እንደሚቀደደው፤ ሕገ-መንግስትን መቀየር የአማራን እንደ ሕዝብ መኖር ከማስረዳት ጥያቄ ጋር ያዋጣቸው ይሆን?

Posted: 07 Jul 2021, 20:38
by AbebeB
ሀብታሙ አያሌው ብቻውን ዩቲዩብ ተቆጣጥሮ እንደሚቀደደው፤ ሕገ-መንግስትን መቀየር የአማራን እንደ ሕዝብ መኖር ከማስረዳት ጥያቄ ጋር ያዋጣቸው ይሆን?
ሕገ-መንግስትን መቀየር ከተፈለገ ድርድር የሚጀምረው ከዜሮ ስለሚሆን (ማለትም የነባር ሕዝብነት፣ ብዛትና ግዛት፣ የቋንቋ ምርጫና አተገባበር ጨምሮ ስለሚሆን) በእውነት ያዋጣቸው ይሆን? ለምሳሌ፤
  • ያኔ ልጅ ተድላና አቻምየሀል ታምሩ አማራ አለ ስለ አሉ፣ አማራ አለ ማለት ውሀ የማይቋጥር ስለሚሆን
  • አማርኛ አንዴ የስራ ቋንቋ ስለሆነ በዚያው ይቀጥላል ብሎ ማሰብ
  • በድብተራ የተጻፈውንና እርስ በራሱ የሚቃረንን እንደ ታርክ ይዞ ሰው ፊት መቅረብ (ለብቻ ከመጮህ ባለፈ ማለት ነው) ስለማያዋጣ
  • በእግሌ ዘመን በተቆጠረው ህዝብ ብዛት መሰረት እያሉ ማጣቀስና የመሳስሉት ስለሚቀር በእውኑ በአጭቤ አቀራረብ አማራ እያለ የሚያወራውን በቀቀን ያዋጣው ይሆን?


Have your say.