ሕገ-መንግስትን መቀየር ከተፈለገ ድርድር የሚጀምረው ከዜሮ ስለሚሆን (ማለትም የነባር ሕዝብነት፣ ብዛትና ግዛት፣ የቋንቋ ምርጫና አተገባበር ጨምሮ ስለሚሆን) በእውነት ያዋጣቸው ይሆን? ለምሳሌ፤
- ያኔ ልጅ ተድላና አቻምየሀል ታምሩ አማራ አለ ስለ አሉ፣ አማራ አለ ማለት ውሀ የማይቋጥር ስለሚሆን
- አማርኛ አንዴ የስራ ቋንቋ ስለሆነ በዚያው ይቀጥላል ብሎ ማሰብ
- በድብተራ የተጻፈውንና እርስ በራሱ የሚቃረንን እንደ ታርክ ይዞ ሰው ፊት መቅረብ (ለብቻ ከመጮህ ባለፈ ማለት ነው) ስለማያዋጣ
- በእግሌ ዘመን በተቆጠረው ህዝብ ብዛት መሰረት እያሉ ማጣቀስና የመሳስሉት ስለሚቀር በእውኑ በአጭቤ አቀራረብ አማራ እያለ የሚያወራውን በቀቀን ያዋጣው ይሆን?
Have your say.