Page 1 of 1

መደራደር ካለብህ ለምን ከዚህ ሁሉ ጥፋት በፊት ኣትደራደርም? ሕወሓት ካልሆኑ የትግራይ ተወላጆች ጋር ሰላም ኣመጣለሁ ብሎ ሞክሮ ነበር ግን ከሸፈ | ተደራዳሪውን የመወሰን ስልጣን የለህም

Posted: 07 Jul 2021, 19:44
by sarcasm
ከበላዩ የሕወሓት ኣመራር ኣልደራደርም፤ ከበታች ኣመራር መደራደር እፈልጋለሁ ማለት፤ ከስጋው ጾመኛ ነኝ ከመረቁ ኣዉጡልኝ ዓይነት ነው።