Page 1 of 1

ኮ/ል አብይ አህመድ አሉላ ሰለሞንን (TMH) አምሮሮ ተቃወመ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 07 Jul 2021, 19:21
by AbebeB
አሉላ ሰለሞን ጀጋኑ ተጋሩ ሰሞኑን የአማራን ጦር እንደ በግ ማርኮ፣ እንደ ከብት እየነዳቸው ያዬነውን “ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው” በማለት አስቀድሞ ሲነግረን ነበር፡፡ ታዲያ ኮ/ል ይህ ዘግይቶ ሲገባቸው ፋርነታቸውን ላለማስነቃት በፒያሣ ተሞሽረው እንዲህ አሉ፡፡


Re: ኮ/ል አብይ አህመድ አሉላ ሰለሞንን (TMH) አምሮሮ ተቃወመ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 07 Jul 2021, 21:53
by AbebeB
አሉላ ሰለሞንና ኮ/ል አብይ በአረጋገጡት መሰረት እየተነደ ያለው የአማራ መንግስት ጦር ምስል


Re: ኮ/ል አብይ አህመድ አሉላ ሰለሞንን (TMH) አምሮሮ ተቃወመ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 07 Jul 2021, 22:03
by AbebeB




Re: ኮ/ል አብይ አህመድ አሉላ ሰለሞንን (TMH) አምሮሮ ተቃወመ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 07 Jul 2021, 22:23
by Dawi
ሱሪህንና ትጥቕን፣ ሚሳዬልህን አስወልቆ ገርፎ ከአሁን ወዲያ እንደጦጣ "ባሕላዊ ጨዋጣህን" ድንጋይ ላይ የመጨፈር መብቱን አብቹና ኢሳይያስ ለአሉላ ሰለሞን ፈቅደዋል፣

ምን ታመጣላችሁ? ከአሁን በዃላ ካስፈለገም እንደገና ትወገራላችሁ። :P

አቤ፥

የአሉላ ሰለሞን አይነቱን ቱልቱላ ማንነት መኮንን ከዚህ ቀጥሎ ያብራራዋል፣ በጥሞና አዳምጥ።