☟☟☟ በሳቅ ሊፈጁን ነው
Posted: 07 Jul 2021, 15:07
አሁን ለከፋ ችግር መጋለጣቸው ለዶቼ ቬለ የተናገሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አባላት በለበሱት ልብስ ወደ አዲስ አበባ ቢመጡም ከትናንት ጀምሮ ከተያዘላቸው ሆቴል ውጡ በመባላቸው መቸገራቸውንም ገልጸዋል።
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%89%B ... a-58191707
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%89%B ... a-58191707