Page 1 of 1

ጥሞና የሚያስፊልገው ለማን ነው?

Posted: 07 Jul 2021, 00:31
by Axumezana
አብይ ከኢሳያስ ጋር ሆኖ በቡዙ ሞቶ ሺ የሚቆጠር ጦር አሰልፎ ተሽንፋል። ለምን እንደተሽነፈ ለማወቅና ጦርነቱስ ከመጀርያው አስፈላጊ ነበር ወይ? መቀጠል ይሻላል ወይስ በሰላም ልፍታ፤ ከኢሳያስ ጋር ሽርክና ልተው ወይስ ልቀጥል፤የመሳስሉትን ለማየትና የእግዚአብሔርንም ፈቃድ ለማወቅ ጽሞና የሚያስፈልገው ለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ለአብይ ነው።አብይ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆና ለእግዚአብሔር ንስሀ ገብቶ፤ ስላም፤ ቢያመጣ ይሻለዋል።ኳሱ ያለው አብይ ጋ ነው።

Re: ጥሞና የሚያስፊልገው ለማን ነው?

Posted: 07 Jul 2021, 01:00
by TGAA
የወያኔ ቫይረስ ከሌላው የኢትዮጵያ አስተዳደር ወጥቶ ትግራይ ውስጥ ኳራንቲን ተደርጎ ነው ያለው፤ አብይ ወደደም ጠላም ፤ ብላኒኪን ወደደም ጠላም ያንን የወያኔ ቫይረስ ከትግራይ ወጥቶ የሚሄድበት ቦታ የለም ፥ ስለዚህ የጥሞናው ግዜ ከወያኔ በሽታ ታገግማላችሁ ፤ ወይስ ታማችሁ አብራችሁ ትኖራላችሁ ፤ ወይስ ይገላችኋል ነው፤ ወደ ሌላው ኢትዮጵይ ግን በጭራሽ አይገባም ፡፡

Re: ጥሞና የሚያስፊልገው ለማን ነው?

Posted: 07 Jul 2021, 01:11
by Axumezana
What is going to happen to Abiy is exactly what happened to Mengistu! Abiy has to act fast to save himself.

Re: ጥሞና የሚያስፊልገው ለማን ነው?

Posted: 07 Jul 2021, 01:19
by Aba
በለፈለፉ ባ'ፍ ይጠፉ :lol: :mrgreen: :lol:

"ታሪክ ኣልባ ጎረምሶች": ማሞ ቂሎ