Page 1 of 1
እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ
Posted: 06 Jul 2021, 17:04
by free-tembien
Please wait, video is loading...
Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ
Posted: 06 Jul 2021, 21:49
by sarcasm
በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በመረዋ ቀበሌ የትራፊክ አደጋ ደረሰ!!!!
————————————————————————
በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ መረዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆሮ የሚባል አካባቢ
ከደብረብረሃን ወደ ራያ የአካባቢ ሚሊሻ ይዞ ሲጓዝ የነበረ አይሱዚ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ከምሽቱ 3:30 ገደማ የትራፊክ አደጋ ደርሶበታል ።
ከደብረብረሃን ወደ ራያ ሲጓዝ የነበረው ኮድ 3 ታርጋ ቁጥሩ 23588 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ አይሱዙ መኪና
46 ሚሊሻ አባላቶችን የጫነ ሲሆን ከሰንበቴ ከተማ ትንሽ ወጣ ብሎ ነው አደጋ የደረሰበት። በአደጋው ቀላልና ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። እስከ አሁንም የአደጋው መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተጣራም ይገኛል ።
በአደጋው የተጎዱትም ወደ ሰንበቴ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በመሄድ የህክምና አገልግሎት እያገኙ ነው ። አደጋ የደረሰበት ቦታም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጨምሮ የፌደራልና የፖሊስ አባላት እንዲሁም ማህበረሰቡ በቦታው ተገኝተው አስፈላጊውን እርዳታ አድርገዋል።
በነገው እለት የአደጋው መንስኤ እና ያስከተለው ጉዳትን በማስመልከት ከወረዳው ፖሊስ ሙሉ መረጃ ይዘን የምናደርስ ይሆናል።
በሚዲያ ይዘት ማበልፀግ ዝግጅትና ስርጭት ቡድን
ቀን 29/10/2013 አ, ም
ሰንበቴ
በጀማል ጦይብ
Please wait, video is loading...
Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ
Posted: 07 Jul 2021, 09:04
by sarcasm
''ከኔ በላይ ወንድ ላሳር''
የአማራ መንግስት ሰክሯል። ገበሬ ወደ የማያውቀው ጦርነት እየማገደ ነው። በISUZU እና በአውቶቡስ ትግራይን ለመውጋት ወደ ምሽግ እያስገባቸው ነው።
ቆመህ ጠብቀኝ የሚባለው የድሮ ጠበንጃ ጭምር የያዘ ስእሉ ላይ የምታዩት ገበሬ ''ከኔ በላይ ወንድ ላሳር ነው'' ሲል ይደመጣል

Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ
Posted: 13 Jul 2021, 20:13
by sarcasm
ጦርነቱ ማይፀብሪ ደርሷል። አገኘሁ እንደ ደብረ ፅዮን፣ የአብኑ በለጠ እንደ ባይቶናው ኪዳኔ ከገበሬው ጋር ወደ ጦር ሜዳ መቼ ይዘምታሉ?
Please wait, video is loading...
Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ
Posted: 13 Jul 2021, 21:42
by Lakeshore
The Amara is ready and will march to Mekele. At that time if yo surrender, if you raise white flag, if you send tigre children's and tigre priest and prostitutes' even the white man give statement after statement even if they grow ball and put boots on the grounds nothing saves you from the Amhara wrath. Even if Abune aregay himself come can not stop Amhara.
Re: እዘምታለሁ አትዘምትም ግብግብ
Posted: 13 Jul 2021, 22:02
by Abere
Yes, even Abune Aregay can't save Tigre-Woyanes from the crashing hands of Amhara.