ጌታቸው ረዳ ማን ነው? ( የወዳጆ መረሳ የልጅልጅ )
Posted: 05 Jul 2021, 20:53
ጌታቸው ረዳ ማን ነው?
ጌታቸው ረዳ በዛሬው ቀን የህወሓት ቡችሎች እንደ ለማኝ ቆሎ አጠራቅሞ በትግሬዎች አንደበት ራያ ትግሬ ነው እያስባለ ይገኛል። ነገርግን እርሱ ራሱ የወዳጆ መረሳ የልጅልጅ ነው።ተበጀ መረሳ ማለት ደግሞ ደርግ ወደ ስልጣን ስመጣ ስሙን ከገብረችአል መረሳ ወደ ወዳጆ መረሳ ያስቀየረ "'ማይ ፈረስ"'የምባል ቦታ የትግራይ ያውም የዓድዋ ተወላጅ ነው።እናም ደርግ ፈርቶ ከማይ ፈረስ ወደ ጀግኖቹ ወደ ራያ ልዩ በታውም ጀሃን(ኣላማጣ) አከባብ ተሰድዶ እንደመጣ ይነገራል።
ዛሬ ላይ ደግሞ እራሱን አንዴ ትግሬ ነኝ እያለ አንዴም ራያ ነኝ እያለ ይባስ ብሎ ለራያ ህዝብ ወክሎ በትግሬ ምድጃ ላይ ስጋግረን ይኖራል።ስለዝህ የራያ ማሕበረሰብ ሆይ ይህ ውርጭላ ልያወግዘው ና ብሎም የተሰጠው የህዝብ ስልጣን እንድመልስ ልያስገድደው ይገባል።
ድል ለስበር ራያ!
ፍትሕ ለራያ ህዝብ
ወድቀትና መንኮታኮቱን ለትህነግ/ህወሓት እመኛለሁ።
Hayamo Tela