Page 1 of 1
መወድስ ዘ አባይ! የፈጣሪ አገር በረከት !!!
Posted: 05 Jul 2021, 20:23
by Horus
Re: ውዳሴ ዘ አባይ! የፈጣሪ አገር በረከት !!!
Posted: 05 Jul 2021, 20:39
by Horus
Re: ውዳሴ ዘ አባይ! የፈጣሪ አገር በረከት !!!
Posted: 05 Jul 2021, 20:50
by Horus
Re: ውዳሴ ዘ አባይ! የፈጣሪ አገር በረከት !!!
Posted: 05 Jul 2021, 20:52
by Sam Ebalalehu
Horus thanks. Your timely selection of songs is impressive. He matched them. TPLF has worked to bury Ethiopian nationalism tirelessly. On the contrary, Teddy has tried diligently the opposite to be true.
Re: ውዳሴ ዘ አባይ! የፈጣሪ አገር በረከት !!!
Posted: 05 Jul 2021, 21:08
by Horus
Sam
በዚህ የጉራጌ የሰርግ ባህል ድሮ ሙሽራዋ እንሶስላ የምታስርበት ቀን (3 ቀን ከሰርጉ እለት በፊት) ነበር ። ጭፈራውና ሌላው ነገር ከመጀመሩ በፊት ትልቅ እንስራ በጠላ መሞላት አለበት ! ሰርገኛውና አጃቢ እንስራው ሞላ ወይስ አልሞላም እያለ በዘፈን እናቶችን ያስጨንቃል ... እንስራው እንደ ሞላ ሰው ሁሉ በደስታ ይፈነዳል !! ሁሉ ነገር ሙሉ ነው ማለት ነው !! ዛሬ የኢትዮጵያ እንሾሽላ ነው !!!
Re: ውዳሴ ዘ አባይ! የፈጣሪ አገር በረከት !!!
Posted: 05 Jul 2021, 21:29
by Selam/
Reuters: Egypt notified that Ethiopia has resumed filling of giant dam
https://www.reuters.com/world/africa/eg ... 021-07-05/
Re: መወድስ ዘ አባይ! የፈጣሪ አገር በረከት !!!
Posted: 05 Jul 2021, 23:13
by Horus
በእኔ ግምት 2ኛው ሙሌቱ ባብዛኛው የተገባደደ ይመስለኛል ። ምን አለ በሉ ከሃሙስ በፊት የሚፈለገው ቮልዩም ደርሰናል ባይሉ ። የስራው ሊቆች ሙሊት ዝም ብለው በስመ ነጋ አይጀምሩም ። የዝናብ መጠን አጥንተው ማክሲመም ወጅብኝ በሚኖርበት ሳምንት ነው የሚያደርጉት ። የዛሬ አመትም ያደእጉት ያን ነው ። ብልሆቹ አበሾች !!!