Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዛሬ የፓርላማ ውሎ፣ ጭብጨባ በ423 ፐርሰንት አሽቆለቆለ። እነሱ የሚያውቁት ሌላ፣ እሱ የሚለፍፈው ሌላ! ተወካዮቹ ባንነዋል!

Post by Horus » 05 Jul 2021, 10:53

eden wrote:
05 Jul 2021, 10:18
ቆሻሻ ወያኔ ... ያ እዚያ ለ6 አመት ወንበር ያሞቀ ያልተመረጠ የወያኔ ምልምል ሁሉ አሁን መሸኛው ስለሆነ ነው ያላጨበጨበው። 90% ፓርላማ ተብዬ እንኳንስ እንደ ገና ሊመረጥ ውድድር እንኳ አልገባም ። ያ ከሞቀ ወንበሩ ወጪ ነው ስለራሱ ሲወራ እጁ እስኪላጥ አጨብጭቦ በሌላው ጉዳይ ዝ ያለው ።

የትግሬ ሌባን ባንዳ የታጎረበት የውጭ ጉዳይ 50% ፈርሶ ለጀግናው የዲያስፖራ ሊቃውንትና የፖለቲካ ሳይንቲስቶች ሊሰጥ ነው ።

በትግሬ ባንዳ የኢትዮጵያ ጠላቶች ላይ የሚደረገው አብዮት ገና አሁን መጀመሩ ነው ። ድራማውን ተከታተል ፣ ንግዱን በማቃወስ ኢትዮጵያን እያደማ ያለው የባንድ ትግሬ ነጋዴ ሲለቀም ጠብቅ። በቆሻሻው የትግሬ ሌባና ባንዳ ላይ መውሰድ ያለበት ነገር ሃ ብሎ ጀመረ !! ተከታተል

Post Reply