ማን ይንገር የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ
Posted: 05 Jul 2021, 08:16
የወልቃይትና ራይ ወሰን የት ነበር ። መቼ ነው ከዚህ ቆርጦ ወደሌላኛው ማካተት የተጀመረው ። ግዛቱን ያስተዳደሩት ግለሰብ እንዲህ ብለዋል። ለማንኛውም ረጋ ብሎ ነገሮች ማጤን ጥሩ ይመስለኛል ። ጥቂቶች በሀይል የሰው እርሻን ለመውረስ ፈልገው ጎበዝ ተነስ ህይወትህን ገብርልኝ ሲሉ ሰምቶ መፈርጠጥ ተገቢ አይደለም።
Please wait, video is loading...
