Page 1 of 1

Must Watch: ዛሬ የተማረከው ኮሎኔል ደሳለኝ ሳህለ ከመማረኩ በፊት ምን ብሎ ነበር ?

Posted: 05 Jul 2021, 07:16
by Thomas H
አሁን ሃይላንድ ሲያንጠለጥሉበት እውነቱን ይናገራል

Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: ዛሬ የተማረከው ኮሎኔል ደሳለኝ ሳህለ ከመማረኩ በፊት ምን ብሎ ነበር ?

Posted: 05 Jul 2021, 07:36
by Thomas H
ወታደሮቻቸውን አስጨርሰው እነሱ ግን ጥሻ ውስጥ የሴት ቀሚስ እና ሻሽ ለብሰው ተደብቀው የተያዙት የጦር መሪዎች

ምርኮኞቹ ኮሎኔሎች
ኮ/ል ሑሴን መሓመድ (left)

ኮ/ል ደሳለኝ ሳህለ (right)

እኔን እኔን እኔን እኔን እኔን ወይ ዓብይ ዝናቡ ሜክ አፑ ምን ነው ቀረ? የTDF ብትር ካረፈበት ግዜ ጀምሮ ጁንታ አሸባሪ የሚሉ ቃላቶች ትቷቸዋል። ልኩን አውቋል

Re: Must Watch: ዛሬ የተማረከው ኮሎኔል ደሳለኝ ሳህለ ከመማረኩ በፊት ምን ብሎ ነበር ?

Posted: 05 Jul 2021, 08:04
by Thomas H
የኢትዮጵያ ጦር እና ፎጣ ለባሽ ሽሽት ከወልቃይት! እግሬ አውጪኝ ማን ሞኝ አለ

Re: Must Watch: ዛሬ የተማረከው ኮሎኔል ደሳለኝ ሳህለ ከመማረኩ በፊት ምን ብሎ ነበር ?

Posted: 05 Jul 2021, 17:40
by Thomas H

Re: Must Watch: ዛሬ የተማረከው ኮሎኔል ደሳለኝ ሳህለ ከመማረኩ በፊት ምን ብሎ ነበር ?

Posted: 05 Jul 2021, 21:22
by Thomas H
ኮ/ል ሑሴን መሓመድ የተደበቀችበት ቦታ ጥሩ የቱሪስት መስህብ ነው