ጌታቸው ረዳ መቀሌ ውስጥ በሄደበት ቦታ ሁሉ በጥፊ እየተመታ ነው!!
በመቀሌ/ትግራይ የጌታቸው ረዳ ተቀባይነት እየቀነሰ ነው። ተጋሩዎች እርስ በርሳቸው እየገዳደሉ ነው። አብዛኛዎች የትህነግ/ህወሃት ባለስልታኖች በጦርነቱ ሲደመሰሱ እና ሲገደሉ ጌታቸው ረዳ ከአብይ አህመድ ጋር የሆነ ሴራ ሰርቶ ካልሆነ እንዴት ልተርፍ ቻል የሚለው እና በተጨማሪም ጌታቸው ረዳ ራያ ተወላጅ ስለሆነ ትግራይን መምራት አይችልም የሚል የህዝብ ተቃውሞ እየተሰማ ይገኛል።
ይህ ፎቶ ጌታቸው መንገድ ላይ ድንገት የገጠመውን የህዝብ ተቃውሞ በመሸሽ ከጠባቂዎቹ ጋር ወደ አንድ መኖሪያ ቤት ዘሎ ሲገባ አንዲት እናት በጥፊ ሲቀበሉት ያሳያል። ሰምኑንም ጌታቸው ረዳ መቀሌ ውስጥ በህወሃት ካድሬዎች በተደረገበት የግድያ ሙከራ ሮጦ እንዳመልጠ የሚታወቅ ነው፡፡
Please wait, video is loading...