Page 1 of 1

3 ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት አይኑን መንቀል የሌለባቸው ነገሮች :

Posted: 04 Jul 2021, 16:20
by Y3n3g3s3w
1ኛ - እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ተከዜ ድልድይ ሰለተሰበረ በአየር እርዳታ (በትክክል ግን ጦር መሳሪያ) እናቅርብ የሚል ጥያቄ እነደሚያቀርቡ !!!!

2 ኛ - የኦነግና ኦፊኮ የሽግግር (የግርግር ና የሽብር) ጥምር መንግስት .....ምናምን አደገኛ ጫወታ!!!

3ኛ -ዜጎቸ በመቀሌ አሉኝና በፕሌን ላሰወጣ (ቀሚሰ ለባሽ የተሸሸጉ ወያኔዎችን ላሰመልጥ) (coming soon) የአሜሪካ አደገኛ ጥያቁ!!

ደህንነቱ በነዚህ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄና ክትትል ማድረግ አለበት

TheManWHoSawTomorrow