Page 1 of 1
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
Posted: 04 Jul 2021, 14:53
by Horus
የትግሬ ህዝብ መሪነት የሚባል ነገር እንደ ሌለው ለማየት የጌታቸው ቀልድ መሰል ያላዋቂ የድርድር ነጥቦች በቂ ናቸው
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
Posted: 04 Jul 2021, 15:11
by Horus
ድርድር በሌለበት ስለ ቅድመ ሁኒታ የሚቃዥ የትግሬ አሸባሪ ድራማ፣ አሁን የትግሬ ችግር የጌታቸው ረዳና የሱዛን ራይስ ራስ ምታት ነው !
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
Posted: 04 Jul 2021, 15:41
by Abere
የሰብዓዊ ርህራኄ ተናጥል የተኩስ አቁም ችሮታ እና የድርድር ትርጉም የማይገባው ገልቱ ነው ወያኔ ማለት። ትግሬ ተበክሎ ሃሽሽ እያጨሰ ነው የሚያስበው ያስብላል። አገኜሁ ተሻገር እንኳን ከቅዠታም ምናባችሁ ንቁ ብሎ በኃይ-ለቃል አንክሮ አስገነዘባቸው። ገና ትንሽ የቀረች ዕዳ እጃቸው ላይ አለች እርሷን ከፍለው ይሰናበታሉ።
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
Posted: 04 Jul 2021, 16:07
by Horus
ራያ አማራ መልሶት የራያው ተወላጅ የትግሬ መሪ ሆኖ (የቀድሞ አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ ይህን የክብት እረኛ እንዴት የህዝብ መሪ ታረጉታላችሁ ብሎ ነበር) ሰባቱ የትግሬ ችግሮችን ድርድር በሌለበት ቅድመ ሆኔታ ሲል ደርድሮልናል! እነሱም ...
ትግሬ መሪነት የለውም
ትግሬ ራያና ወልቃይት የለውም
ትግሬ ባጀት የለውም
ትግሬ መብራት የለውም
ትግሬ ቴሌኮም የለውም
በትግሬ አይሮፕላን አይገባም
ትግሬ መሰረተ ልማት የለውም
እነዚህ የትግሬ ችግሮች እንጂ ከአቢይ ጋር መደራደሪያ አይደሉም ፣ ሰው በሌለው haይል አይደራደርም ።
አቢይ አልደራደርም ካለ ትግሬ ምን ማድረግ ይችላል? ምንም ! በቃ !