የተከዜ ዋናተኞች!
Posted: 04 Jul 2021, 10:50
የተከዜ ዋናተኞች!
በነገራችን ላይ እነዚህ የሰሊጥ ብሄርተኝነት squad አባላት አሁን ምን እያሉ ነው? ስኳዱን ከበጌምድር ወደ አማራነት ቦርቀቅ ሰፋ ሊያደርጉት ነው? ያ የቋሪቱ ልጅ "የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን" ያለው ትንቢት ሊደርስ ይሆን።
ጥበበኛው ሰው "ጌታዬ ሆይ መጎምጀትን ከአይኔ አርቅልኝ፣ ጥጋብ አይምጣብኝ፣ ቁንጣንም አያቀናጣኝ" ያለው ወዶ አይደለም። The squad ሄሄሄሄ

በነገራችን ላይ እነዚህ የሰሊጥ ብሄርተኝነት squad አባላት አሁን ምን እያሉ ነው? ስኳዱን ከበጌምድር ወደ አማራነት ቦርቀቅ ሰፋ ሊያደርጉት ነው? ያ የቋሪቱ ልጅ "የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን" ያለው ትንቢት ሊደርስ ይሆን።
Please wait, video is loading...

Please wait, video is loading...