መታወቅ ያለበት እነዚህ በትግራይ ሰራዊት የተማረኩት ምርኮኞች ከብዛታቸው አንፃር በመኪና ማጓጓዝ ስላልተቻለ በትግራይ ሰራዊት ታጅበው
በእግር ወደ ማቆያ ስፍራቸው እየተወሰዱ መንገድ ላይ ያሉ እንጂ ህዝብ እንዲያያቸው ተብለው በጎዳናዎች አይደለም የተገኙት። የከተማዋ ትልቁ ማረምያ ቤት የሚገኘው በአንደኛው ጫፍ እንደመሆኑ ወደዚያ ነው እየተወሰዱ ያሉት። ከተማዋን የሚያውቅ ይህንን በቀላሉ መገንዘብ ይችላል።
ፎቶጎራፎቹን ያነሱትም
በጊዜው በቦታው የነበሩት የአለም አቀፍ ዜና ማሰራጫ ተቋሞች ናቸው።
Please wait, video is loading...