ኧረ ጉድ ነው! ወያኔ ለኢሳይያስ አፈወርቅ ያሰናዳችውን ገመድ በመጨራሻ በእራሷ አንገት ላይ አጠለቀችው፡፡ እኛ እየሳቅን ነው ከተከዜ ማዶዎች
ሙልጭ እጥብ አድርጋ 3ኛ ክፍል ጄኔራሎቿን አስበልታ አልተሳካም አስወስጄ መጣሁ እያለች ኃዘን ላይ ቁጭ ብላው እርፍ። መርዶው ለምዕራቡ ዓለምም ከባድ ነው አሁን የዕድር ስንዴ በመስጠት ላይ ናቸው። Isaias along with Amhara Fanos ignored TPLF and the West, until he ate up all the 3rd grade generals, literary giving his middle finger in the following,
ሰማይ ሙሉ እረባሽ -አድማቂው የወሬ ዕቃ፣
የታማሁበትን ቆይ በልቸ ላብቃ። ---- Let me eat up all Woyanes, then I shall leave them alone locked out in the cold.
This was what really happened, believe it or not, without any sugar coating.