መሪ አልባው የአፍሪካ አንድነትና የአለም ፖሊሱ ተመደ፡ የትግሬና አሜሪካ ጭንቀት
Posted: 03 Jul 2021, 16:24
እኔ ሆረስ ቃላት አልፈጭም! ።
ተመደ የአለም ፖሊስ ለመሆን ቢቃጣውም የአሜሪካ መሳሪያ ሊሆን አልቻለም ። ይህ እንዳይሆን ሩሲያና ቻይና ህብረት ፈጥረው የአሜሪካንን ኒዮኢምፔሪያሊዝም እየመከቱ ነው ።
የትግሬ ሰባዊ እርዳታና መብት የመጫወቻው ኳስ እንጂ የጂኦፖልቲካው ራሱ ጨዋታ አይደለም ።
የጨዋታው ዋና ግብ ቀይ ባህርና የአፍሪካ ቀንድ ነው ። ይህም ማለት የጥቃቱ ኢላማ ኤርትራና ኢትዮጵያ ናቸው።
አሜሪካና አውሮፓ በኤርትራ የመንግስት ለውጥ ለማድረግ እንደ ሚያቅዱ ሳይታለም የተፈታ ነው።
በኢትዮጵያ ከቻይናና ሩሲያ የራቀ ያሜርካ ተላላኪ መንግስት ሊያቆሙ እየሰሩ እንደ ሆነ እንዲሁ ሳይታለም የተፈታ ነው።
ትግሬ አንዱ ትልቁ የዚህ የአሜሪካ አላማ መሳሪያ ነው ። አሜሪካ በመሰረቱ ምግብና ሰባዊ መብት የኢትዮጵያን ልዕልና መድፈሪያና ጣልቃ መግቢያ ፎርሙላው ነው።
ሌላዋ መሳሪያ ግብጽ ነች ።
ሁለቱም መሳሪያዎች የተሰጣቸው ሚሽን በቅድሚያ የኢትዮጵያን ወታደራዊ ሃይል ማዳከም ነው ።
ሁለተኛ አላማቸው በኢትዮጵያና ኤርትራ ደካማ የምዕራብ ታዛዥ፣ በምዕራብ ታዛዥ መንግስታት በማቆም ቻይናና ሩሲያ ከቀይ ባህርና አፍሪካ ቀንድ ማባረር ነው።
አንዱ ትልቁ ኢትዮጵያን ማዳከሚያና ካልሆነም ማፍረሻ ዘዴ የትግሬ ተገንጣዮችና የኦሮሞ ተገንጣዮችን ማታለል፣ ማባበል፣ መርዳትና ማሳሳት ነው ።
ኢትዮጵያ ያውሮፓን ቅኝ ግዛት ድል በማድረግ አፍሪካ የነጭ አህጉር እንዳትሆን፣ ትቁር ህዝቦች እንደ አሜሪካዊ ህንዶች ከምድር ገጽ እንዳይጠፉ ያደረገች እጅግ ታላቅ አገር ነች ።
ዛሬ አፍሪካ ከአለም ሃያላን አገሮች አንዱ ሆኖ በራሱ ጦር፣ በራሱ መንግስት፣ በራሱ ኢኮኖሚና በራሱ ክብር የራሱን ህይወት ባለቤት መሆን ያልቻለው መሪ አልባ፣ ራዕይ አልባ፣ ፍጹም ደካማ፣ ፋይዳ ቢስ አህጉር ሰልሆነ ነው።
ልክ እንደ ዘመነ ምኒልክ ዛሬም አፍሪካን ከኒዮ ኢምፔሪያሊዝምና ውርደት ነጻ ማውጣት የሚችል ታሪክ፣ ሞራል፣ ራዕይና ብቃት ያላት ኢትዮጵያ ብቻ ናት።
የትላንቱ የኬኒያ የተመድ ውስጥ አቋም ይህን የሚጠቁም ነው። አሜሪካ በቀላሉ ቻይናና ሩሲያን ካፍሪካ ቀንድ ሊያባሩ አይችሉም። ስለሆነም፡
ኢትዮጵያ ማለትም አቢይና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ልሂቃን በትልቅ ያገር አንድነት ተደራጅተው የትግሬን ባንዳ ካንሰር ከኢትዮጵያ ማጽዳት ለነገ የሚባል ሚሽን አይደለም ።
የኦነግ ሸኔም ካንሰር እንዲሁ ።
እነዚህ ሁለት ካንሰሮች ሳይወገዱ ኢትዮጵያም፣ ኤርትራም፣ ቀይ ባህርም፣ አፍሪካ ቀንድም ሰላም አያድሩም።
ኢትዮጵያም አፍሪካን ልትመራ አትችልም።
የትህነግ ወታደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉልበቱን ሰባብሮ ማምከን አንዳች መሽኮርመሚያ ጉዳይ እንዳልሆነ ይረገጥ።
ሆረስ አይነ ኩሉ