Page 1 of 1

መላ ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወልቃይትና ራያ ላይ ነው ለማስፈር ያሰባችሁት? በአለም አቀፍ ሚዲያ ህዝባችን ወራሪና ተስፋፊ ተደርጎ መሳሉን አላያችሁም? - ተጻፈ በኃይለየሱስ አዳሙ

Posted: 03 Jul 2021, 10:21
by sarcasm
ትግራዮች ከአማራው ጋር መኖር አንፈልግም ካሉ ኦሮሞው ከአማራው ጋር በምን ምክንያት አብሮ ይኖራል? ሶማሌውስ ከኦሮሞው ጋር በአንድ ሀገር የሚያኖረው ምን ሰበብ አለ? የትግራይ ነፃ ሀገር መሆን ማለት የኢትዮጵያ መፍረስ ማለት መሆኑን አታውቁም? መሃል ጎንደር ላይ ቅማንት ሀገር ልሁን እያለ መሆኑን አልሰማችሁም? ሱዳን የት ደርሳለች? አጣዬ ደብረ ሴና ደብረ ብርሃንን በአንድ ቀን ወደ አመድነት ሊቀይር የሚችል ሀይል መሀል ወሎ ላይ መኖሩን አታውቁም?

በመላ ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወልቃይትና ራያ ላይ ነው ለማስፈር ያሰባችሁት? በአለም አቀፍ ሚዲያ ህዝባችን ወራሪና ተስፋፊ ተደርጎ መሳሉን አላያችሁም? የሚያስብ አእምሮ አላችሁ ግን? ግፋ በለው እያላችሁ ባስጀመራችሁት ጦርነት ምክንያት ምን እየመጣ እንደሆነ ይገባችኋል?

Do you know what's at stake right now? the very existence of the Ethiopian state! and by extension the survival of Amhara people.
Please wait, video is loading...

Re: መላ ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወልቃይትና ራያ ላይ ነው ለማስፈር ያሰባችሁት? በአለም አቀፍ ሚዲያ ህዝባችን ወራሪና ተስፋፊ ተደርጎ መሳሉን አላያችሁም? - ተጻፈ በኃይለየሱስ አዳሙ

Posted: 03 Jul 2021, 10:32
by Noble Amhara
U AGAME R PURPOSLY PUTTING BOTH AMARA AND THE TINY ALMOST EXTINCT KIMANT AT JEOPARDY. U AGAME R MAKING IT SEEM LIKE A SHOW DOWN OF EXTERMINATION! AMHARA WILL DEFINITELY EXTERMINATE TINY KIMANT AND DESTROY THEM FROM AMHARAPHOBES EYES (meaning KEmat EGYPT). AMHARA FOREVER WHO THE FCK R U TO BRING ALMOST EXTINCT CLAN TO FIGHT 97% OF GONDAR PROVINCE??



Re: መላ ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወልቃይትና ራያ ላይ ነው ለማስፈር ያሰባችሁት? በአለም አቀፍ ሚዲያ ህዝባችን ወራሪና ተስፋፊ ተደርጎ መሳሉን አላያችሁም? - ተጻፈ በኃይለየሱስ አዳሙ

Posted: 03 Jul 2021, 11:01
by ethioscience