በመላ ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወልቃይትና ራያ ላይ ነው ለማስፈር ያሰባችሁት? በአለም አቀፍ ሚዲያ ህዝባችን ወራሪና ተስፋፊ ተደርጎ መሳሉን አላያችሁም? የሚያስብ አእምሮ አላችሁ ግን? ግፋ በለው እያላችሁ ባስጀመራችሁት ጦርነት ምክንያት ምን እየመጣ እንደሆነ ይገባችኋል?
Do you know what's at stake right now? the very existence of the Ethiopian state! and by extension the survival of Amhara people.
Please wait, video is loading...
