"የፌደራል መንግስት ባንክ ዘግቶ ገንዘብ እንዳናወጣ፤ ስልክ ዘግቶ ቤተሰቦቻችንን እንዳናገኝ አገደን እንጂ፤ በኛ በኩል ሁሉም እንደነበረ ነው።" የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች (የጀርመን ራድዮ)
Posted: 03 Jul 2021, 07:46
"የፌደራል መንግስት ባንክ ዘግቶ ገንዘብ እንዳናወጣ፤ ስልክ ዘግቶ ቤተሰቦቻችንን እንዳናገኝ አገደን እንጂ በኛ በኩል ሁሉም እንደነበረ ነው። ሁሉም ሰላም ነው። ፈተና እየተፈተንን፤ ተመራቂዎችም ለምርቃታቸው እየተዘጋጁ ነው። business as usual ነው ያለው" ~ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%9 ... a-58140740
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%9 ... a-58140740