ድንግሊቷ እሚዬ ሚንሊክ በመጨረሻም ቢሆን ደርሳ አዳነቻቸው ማለት ነው? አህ መቼሢ ማልጎዳኒ ነው ይኸ!
Posted: 02 Jul 2021, 19:06
ነዳው አሉ አማራን እንደ ከብት
ሊያስገባ ሁሉን ምርኮ ጠላ ቤት
በለመዱት አንዲያቅራሩ ብለው፣ አግኝቻለሁ አዲስ ማንነት
ሁሌ ጌታዬ ይሁን ህወሀት፣ መጠሪያዬም ትግራዊነት

ሊያስገባ ሁሉን ምርኮ ጠላ ቤት
በለመዱት አንዲያቅራሩ ብለው፣ አግኝቻለሁ አዲስ ማንነት
ሁሌ ጌታዬ ይሁን ህወሀት፣ መጠሪያዬም ትግራዊነት
