Page 1 of 1

(The New York Times) After Sudden Defeat, Captured Ethiopian Soldiers Are Marched to Prison

Posted: 02 Jul 2021, 17:55
by QB

Re: (The New York Times) After Sudden Defeat, Captured Ethiopian Soldiers Are Marched to Prison

Posted: 02 Jul 2021, 18:06
by QB
Please wait, video is loading...

Re: (The New York Times) After Sudden Defeat, Captured Ethiopian Soldiers Are Marched to Prison

Posted: 02 Jul 2021, 18:23
by Horus
ይህ ደደብ ያላዋቂ ረፖርት ነው ። ትህነግ አንድ ዉጊያ አሸንፏል፣ ጦርነቱን የተሸነፈው ድሮ ነው የዛሬ 10 ወር ።

ምን ነበር የወያኔ ጦርነት ሚሽን ኤርትራን መያዝ፣ አዲስ አበባ መንግስት መሆን ! ዛሬን ምንድን ያገኘው ድል? የፈረሰ ትግሬ፣ ራያና ወልቃይት የተቀነሰባት ረሃብተኛ ትግሬ፣ የፈረሰ ትህነግ መሪነት ። ይህ ነው ርዝራዥ የሚባለው ። ወታደር ሲዋጋ ይማረካል ምንም ማለት አይደለም ። ተባለኮ በ8 ሲሊንደር ጂፕ መቀሌ ለቆ በባጃጅ ተመለሰ !! ማፈር አለበት ደብረ ጽዮን ከዚያ ሁሉ ሰልፍ በኋላ አፈር መስሎ ወደ ቤቱ ሲመልስ! የነጭ ወሬ ነው። ትግሬ የረሃብና ቀውስ ማዕከል ናት ! አቢይ ብልሁ ጥሎላቸው ወጥቷል በቃ!