Page 1 of 1

TPLF targeting የጎንደር ልሂቃንን

Posted: 02 Jul 2021, 14:04
by Tiago
ግፈኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ

ሰብአዊ እርዳታ እንዳይደርስ የሚደረጉ ሴራዎች አለም እንዲያውቀው እንዲደረጉ

የትግራይን ህዝብ በረሀብና በጥማት ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን ርብርብ አለም እንዲያውቀው እንዲደረግ እነዚህ በዘላቂነት የሚቀጥሉ ይሆናሉ

ጠላቶቻችን ሁሉ ጊዜ በመከላከል ቦታ እንዲሆን (ዲፌንስ ማድረግ ላይ እንዲጠመዱ) ሁልጊዜም ጨፍጫፊ መሆናቸውን አለም በደንብ እንዲያውቅ ማድረግ ይገባናል።

እዚህ ላይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ግን፣ ጠላቶቻችንን ለይተን መምታት ላይ ነው። እዚህ ላይ ለይተን ልንመታቸው የሚገባው የአማራ ልሂቃንን በተለይም የጎንደር ልሂቃንን ለብቻቸው ነጥለን ልንመታቸው ይገባል። ከዚህ ጀምሮ ጎን ለጎን ይህንን አያይዘን መሄድ በጣም ይገባናል

በዚህ ጉዳይ በተለይ የቲኤሜች (Tigrai Media House) ቴሌቪዥን ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል። “ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያን” እያልክ ሁልንም ሰው ጠላትህ ማድረግ አይገባም”አምሐራ” እያልክ ብቻም መሄድ አደጋው ብዙ ነው። “በኢትዮጵያ ስም የሚሸቅጡ የጎንደር ልሂቃን” በማለት ጠላትህን ነጥነት መውቃት ነው የሚገባህ። ነገር ግን በአለም ሚዲያ ፊት ጠላታችን አድርገን የምናቀርባቸው የኢትዮጵያ እና የኤርትራን መንግስታን እንዲሁም አማራን ነው ታርጌት ማድረግ ይገባል። (Ethio Wiki Leaks)