Page 1 of 1
ለጁንታው ጎንደር ይበቃል!
Posted: 02 Jul 2021, 08:44
by Hameddibewoyane
Re: ለጁንታው ጎንደር ይበቃል!
Posted: 02 Jul 2021, 09:37
by tolcha
Tadiya lemin qixihin gelbeh roxeh wexah, ye Gemma afi bicha alachihu enates! Ke mutti yematitenanesu primitives!
Re: ለጁንታው ጎንደር ይበቃል!
Posted: 02 Jul 2021, 12:42
by Weyane.is.dead
Go gonderes beat shi.ntam weyanes. Weyanes will be rolling on the floor and begging for mercy.
Re: ለጁንታው ጎንደር ይበቃል!
Posted: 02 Jul 2021, 13:30
by Abere
የጎንዴር ህዝብ ዕድሉ ከተሰጠው ወያኔን አቁስሎ ሳይሆን ጠብሷ ነው የሚያጠነባት። ችግሩ ያ እንድሆን አይፈቀድም ምክንያቱም ደግሞ እንደዚህ ዓይነቱ አካሄድ ከኦሮሙማ ጋር አይጣጣምም። የአማራ ህዝብ ትልቁ ችግር እኮ መንግሥት የሚባለው ነገር ነው። የአማራ ህዝብ እኮ ሟቹ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ ነው መንግሥት ተብዬ አንገቱ ላይ ተጭኖ አፍኖ የያዘ ህዝብ ነው። ዛሬ ከትግሬ ወያኔ ጋር ጥለ ነኝ የሚለው መከላከያ እኮ 30 ዓመታት አማርን ሲወጋ ሲገድል የነበረ ነው። አማራ ሲታገል ሲያይ አማርን ዙሮ ነው የሚወጋው። ስለዚህ አማራ የማንንም ፈቃድ መጠየቅ የለበትም የእራሱን የመኖር ኅልውና በእራሱ ማስጠበቅ አለበት።