Page 1 of 1

የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት

Posted: 01 Jul 2021, 23:32
by Mesob
የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት
ትክክለኛው ርዕስ መሆን የነበረበት፥ የአማራና የኤርትራ ፖለቲካ ዕጣ ፈንታ



Re: የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት

Posted: 02 Jul 2021, 00:13
by Digital Weyane
ይኸ ዮስየፍ የሚባለው ሰውየ ከሃያ አመት በፊት <<የኤርትራ መንግሥት ሊወድቅ ተቃርቧልና ጁንታዎች የአሥመራ ቪላዎች እንድትወርሱ ተዘጋጁ!>> ኡያለ ቡዙ ጁንታዎች ዎደ ኤርትራ የአየር ትኬት እንዲገዙ አድርጓል። <<የሌባ ገንዘብ ውሸታም ይበላዋል>> ኡንዲሉ ጁንታዎች የሰውየው ሚስት ትኬቶቹ የተገዙበትን የትራቨል ኤጄንሲ ባለቤት መሆኗን ያወቁት ግን ዘግይተው ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: የኢትዮጵያና ኤርትራ መጻኢው ዕጣ ፈንታ ፡ በፈላስፋው ዮሴፍ ገብረሂወት

Posted: 02 Jul 2021, 00:18
by dawwit
I never get enough of this wise man! He is genius