Page 1 of 1
የትግሬ ፓወር ቫኪዩም እና ያሜሪካ መነጫነጭ Temper Tantrum !(መላኩ ይልማ)
Posted: 01 Jul 2021, 15:51
by Horus
ተፈጥሮ ባዶ ቦታ አይፈቅድም ይባላል! ማህበረሰብም እንዲሁ ባዶ ሃይል አይፈቅድም! ባዶ ሃይል ሲፈጠር አንድ ሌላ ሃይል ወይም አንድ ሌላ ክስተት ይሞላዋል።
አሜርካ ግን ከትግሬ ፓቶሎጂ ካልተላቀቀች የባሰ ክሽፈት ይጠብቃታል ! የዎያኔ አሸባሪ ድራማ ጋር ተያይዛ ታች ትወርዳለች !!!
Re: የትግሬ ፓወር ቫኪዩም እና ያሜሪካ መነጫነጭ Temper Tantrum !(መላኩ ይልማ)
Posted: 01 Jul 2021, 16:24
by Horus
ያ ያረጀ የኢትዮጵያ ከፋፋይ ሀርማን ኮሀን ለንም አርፎ የጡረታ ዘመኑን አይፈጅም? ሁለተኛ አሜርካና አውሮፓ በኢትዮጵያ መንግስት ግንባታ እጃቸው ዝር እንዳይል ብሄራዊ ንቅናቄ ማስነሳት ነው ። እነሱ ያጨማለቁት የዘር ቂጣ ነው ኢትዮጵያ እንዲህ ለ50 አመት እያመሳት ያለው!! አንድ ኢትዮጵያዊ ፍጹም ደደብ ወይም ሌባ የምዕራብ ሰላይ ካልሆነ በተቀር እነዚህ ኮሎኒያል መሰሪዎችን ወደ ኢትዮጵያ መንግስት ግንባታ መጋበዝ አይኖርበትም ።
ኢትዮጵያ ራሷ በግድ አዲስ ህገ መንግስትና ኢጎድሳዊ የመንግስት ስርዓት መፍጠር እንዳለባት ታቃለች ። ራሳችህን በራችን ግዜና በራሳችን ህዝብ ያን አዲስ መንግስት እናቆማለን !
Re: የትግሬ ፓወር ቫኪዩም እና ያሜሪካ መነጫነጭ Temper Tantrum !(መላኩ ይልማ)
Posted: 01 Jul 2021, 16:37
by Horus
HISTORY DOES NOT LIE! Herman Cohen, Herman Cohen, Herman Cohen