Page 1 of 1

ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣ ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------ ሰሞነኛው ስንኝ

Posted: 01 Jul 2021, 12:34
by Abere
ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣ ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------ ሰሞነኛው ስንኝ :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣ ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------ ሰሞነኛው ስንኝ

Posted: 01 Jul 2021, 12:45
by Lakeshore
ምንያለሽ መልቲ ነሽ ምንያለሽ ቀጣፊ።

ጎጃሜ ቡዳ ነው ብልሽ ኣወርተሻል
ከ ከኣጋሜ/ከመቀሌ፣ሌላ ሰው ሰውን ሲበላ የት ኣባሽ ኣይተሻል

Re: ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣ ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------ ሰሞነኛው ስንኝ

Posted: 01 Jul 2021, 13:08
by Abe Abraham
It is for a smile !!



በመቀሌ እንድርታን ኣጋሜ ሲበሉ
ጌታየ ሌክሾሩ ዝም ብለው ያያሉ !!!

ነውር ነው ሲልዋቸው
ኣበረን ይሰድባሉ !!!


Re: ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣ ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------ ሰሞነኛው ስንኝ

Posted: 01 Jul 2021, 13:52
by Abe Abraham
Of course the Gojame people are great people. They are loyal. We know them in Eritrea.

Re: ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣ ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------ ሰሞነኛው ስንኝ

Posted: 01 Jul 2021, 13:52
by Abere
ሰውን ሰው ሲበላው - መቀሌ ላይ ታይቷል፣
ሆድቃው ተበልቶ -ጭንቅላቱ ቀርቷል።

አንድም አለ ሌላ ከወደ ማይ-ካድራ ፣
አልቃሽ የገጠመው ትግሬ ባል አግብታ ለሞተች አማራ።

ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ፣
ትግሬ ውሽማ እንጅ ባል አይሆንም ብዬ።

Re: ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣ ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------ ሰሞነኛው ስንኝ

Posted: 01 Jul 2021, 14:47
by Lakeshore
Abere i am honored and also makes me lough because any one will feel something when their name got mentioned especially by respected and mannered person like you.

i enjoyed the poem very much. Of course with your permission i organized them them like this.

ሰሞነኛው ስንኝ


ጎጃሜ ቡዳ ነው ብላችሁ ስትሉ ፣
ትግሬን ትግሬ በላው ከእንግድህ ምን ትሉ? ------

ጎጃሜ ቡዳ ነው ብልሽ ኣወርተሻል
ከ ከኣጋሜ/ከመቀሌ፣ሌላ ሰው ሰውን ሲበላ የት ኣባሽ ኣይተሻል

በመቀሌ እንድርታን ኣጋሜ ሲበሉ
የትግሬውም ጳጳስ ዝም ብለው ያያሉ !!!

ነውር ነው ሲልዋቸው
በጀሃ ዝም በሉ ብለው ይሰድባሉ !!!

ሰውን ሰው ሲበላው - መቀሌ ላይ ታይቷል፣
ሆድቃው ተበልቶ -ጭንቅላቱ ቀርቷል።

አንድም አለ ሌላ ከወደ ማይ-ካድራ ፣
አልቃሽ የገጠመው ትግሬ ባል አግብታ ለሞተች አማራ።

ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ፣
ትግሬ ውሽማ እንጅ ባል አይሆንም ብዬ።

ድልድዩም ፈረሰ ወይ ሀገረ ትግሬ - ከተከዜ ማዶ ፣
ኮረንቲም ሊቀር ነው አንግዲህ ልቅሙ ጭራሮ ማገዶ።

ነግሬሽ ነበረ- በአጥር ተንጠልጥዬ፣
ትግሬ ለአውራጃ እንጅ ለአገር አይሆን ብየ።

መቀሌ ጨልሟል

እንደት ሊዘለቅ ነው ሲኦል በመቀሌ፣
በድቅድቁ ክረትምት ነሐሴ እና ሀምሌ።

የጎጃም ጤፍ የለ፣ ወይ የወሎ ገብስ፣
ይህስ የእርግማን ነው እግዜር አያድርስ።

ምነው አቡነ ኣረጋይ ንገረን ኃጢያቱን፣
ዝክርት አላቋረጥን፣ ደም ማፈስ ስ አላቆምን፣
በጨለማው ክረምት ሱባዔ ጨመርከን።

ወይስ ተቀይምከን አነትን ገፋ አድርገን፣
የምዕራቡን ዓለም ነጭ ስለ አመለክን።

አዎን ኑዛዜ ካዳነን ካወጣነ ከጣጣ፣
በአውሮፓ አሜሪካ ተንከባለን ሰገድን ጎን እስኪ ገረጣ።

ኤሎሄ ኤሎሄ መቀሌ ጨልሟል፣
የሄሮድሱ ንጉስ ወያኔ ቁጭብሏል፣

እምቦቃቅሎችን በየቀኑ ያርዳል፣
ሲመሻሽ ደግሞ መብለት እንሳታት ላይ ዝሙት ይፈፅማል።

መታሰቢያነቱ በሳጥናዔል ወያኔ ለሚቀጠፉት ለኩናማ፣ኢሮብ እንድሁም ትግሬዎች ይሁን።